Home
ዋና ገጽ
Sermons
ስብከት
Teachers
ሰባኪያን
Blog
ድዘገባ
Ask
Pastors
prayer
Requests
Local
Church Finder
Register
Login
Home
//
በእግዚሐብሄር መንፈስ መመራት (ምስክርነት)
Sun, Aug 21, 2011
በእግዚሐብሄር መንፈስ መመራት (ምስክርነት)
Share
Hits:
3507
by
Bekele Shanko
Bekele Shanko Amharic Testimony
back to message list
Isaiah
64:1-4
ሰማዮችን ቀድደህ ምነው ብትወርድ! ተራሮችም ምነው ቢናወጡ!
እሳት ጭራሮውን እንደሚያቃጥል፥ እሳትም ውኃውን እንደሚያፈላ፥ ስምህ ለጠላቶችህ ይገለጥ ዘንድ፥ አሕዛብም በፊትህ ይንቀጠቀጡ ዘንድ። ያልተጠባበቅነውን የክብርህን ሥራ ባደረግህ ጊዜ፥ ወረድህ ተራሮችም በፊትህ ተንቀጠቀጡ። ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ለሚጠብቁህ ከምትሠራላቸው ከአንተ በቀር ሌላ አምላክን አልሰሙም በጆሮአቸውም አልተቀበሉም ዓይንም አላየችም።