• Register
Home  //  እየሱስ ታማኝ ባላደራ
Sun, Sep 05, 2010

እየሱስ ታማኝ ባላደራ

Hits: 1538

Isaiah 64:1-4

ሰማዮችን ቀድደህ ምነው ብትወርድ! ተራሮችም ምነው ቢናወጡ!

 እሳት ጭራሮውን እንደሚያቃጥል፥ እሳትም ውኃውን እንደሚያፈላ፥ ስምህ ለጠላቶችህ ይገለጥ ዘንድ፥ አሕዛብም በፊትህ ይንቀጠቀጡ ዘንድ። ያልተጠባበቅነውን የክብርህን ሥራ ባደረግህ  ጊዜ፥ ወረድህ ተራሮችም በፊትህ ተንቀጠቀጡ።  ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ለሚጠብቁህ ከምትሠራላቸው ከአንተ በቀር ሌላ አምላክን አልሰሙም በጆሮአቸውም አልተቀበሉም ዓይንም አላየችም።