• Register
Home  //  የወንጌል ባላደራነት - ክፍል 1
Sat, Sep 04, 2010

የወንጌል ባላደራነት - ክፍል 1

Hits: 1530

Isaiah 64:1-4

ሰማዮችን ቀድደህ ምነው ብትወርድ! ተራሮችም ምነው ቢናወጡ!

 እሳት ጭራሮውን እንደሚያቃጥል፥ እሳትም ውኃውን እንደሚያፈላ፥ ስምህ ለጠላቶችህ ይገለጥ ዘንድ፥ አሕዛብም በፊትህ ይንቀጠቀጡ ዘንድ። ያልተጠባበቅነውን የክብርህን ሥራ ባደረግህ  ጊዜ፥ ወረድህ ተራሮችም በፊትህ ተንቀጠቀጡ።  ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ለሚጠብቁህ ከምትሠራላቸው ከአንተ በቀር ሌላ አምላክን አልሰሙም በጆሮአቸውም አልተቀበሉም ዓይንም አላየችም።