• Register
Home  //  መሳፍንቱ እና ተግባራቸው
Sat, Feb 12, 2011

መሳፍንቱ እና ተግባራቸው

Hits: 1653

Isaiah 64:1-4

ሰማዮችን ቀድደህ ምነው ብትወርድ! ተራሮችም ምነው ቢናወጡ!

 እሳት ጭራሮውን እንደሚያቃጥል፥ እሳትም ውኃውን እንደሚያፈላ፥ ስምህ ለጠላቶችህ ይገለጥ ዘንድ፥ አሕዛብም በፊትህ ይንቀጠቀጡ ዘንድ። ያልተጠባበቅነውን የክብርህን ሥራ ባደረግህ  ጊዜ፥ ወረድህ ተራሮችም በፊትህ ተንቀጠቀጡ።  ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ለሚጠብቁህ ከምትሠራላቸው ከአንተ በቀር ሌላ አምላክን አልሰሙም በጆሮአቸውም አልተቀበሉም ዓይንም አላየችም።