• Register
Home  //  Dr. Melese Wogu

Daily Devotion.

  •  ሚስማር    

                       

    መጽሐፈ ምሳሌ 28:13  

    ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል። ሁልጊዜ የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው፤ ልቡን የሚያጸና ግን በክፉ ላይ ይወድቃል።    

    meharyDaily Devotionals By Dr. Mehari Tadesse                                                  

  • የቤት ኪራይ የማትከፍል ደባል

             

    ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1-5

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ እባክህ፥ አስበኝ፤ አምላክ ሆይ፥ ይህን አንድ ጊዜ ብቻ፥ እባክህ፥ አበርታኝ ብሎ እግዚአብሔርን ጠራ።

    mehary  Daily Devotionals By Dr. Mehari Tadesse                 
  •  ስማ ስንቅ ነው የመቤቴ

               

    መዝሙረ ዳዊት  19:14 
    አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።

      2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:13 
    አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ ተብሎ እንደ ተጻፈ ያው አንዱ የእምነት መንፈስ ስላለን፥ እኛ ደግሞ እናምናለን ስለዚህም እንናገራለን፤ 

      Daily Devotionals By Dr. Mehari Tadesse                                      

Guest Online

34 Members
582 Guests

Isaiah 64:1-4

ሰማዮችን ቀድደህ ምነው ብትወርድ! ተራሮችም ምነው ቢናወጡ!

 እሳት ጭራሮውን እንደሚያቃጥል፥ እሳትም ውኃውን እንደሚያፈላ፥ ስምህ ለጠላቶችህ ይገለጥ ዘንድ፥ አሕዛብም በፊትህ ይንቀጠቀጡ ዘንድ። ያልተጠባበቅነውን የክብርህን ሥራ ባደረግህ  ጊዜ፥ ወረድህ ተራሮችም በፊትህ ተንቀጠቀጡ።  ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ለሚጠብቁህ ከምትሠራላቸው ከአንተ በቀር ሌላ አምላክን አልሰሙም በጆሮአቸውም አልተቀበሉም ዓይንም አላየችም።